ኤች አይ ቪ እና ስል ኮቪድ- 19 (Hiv og Covid-19)

ከኤች አይ ቪ ሕሙማን በመሆን በሚኖሩበት ጊዜ በኮሮና ቫይረስ የመጠቃት ወይም በኳቪድ -19 መበከል ከባድ የህመም አደጋ የተጋለጡ አይደሉም ፡፡ ዝቅተኛ የሆነ የበሽታ የመከላከል አቅም ካለዎት (ማለትም ከ 200 ሲዲ 4 ቆጠራዎች በታች ወይም (dvs. under 200 CD4-tall)) እና ሌሎች ተጨማሪ ከባድ በሽታዎች ከአለበዎት ግን ልመጠቃት ከፍተኛ የሆነ ተጋላጭነት ሊኖርዎት ይችላል ፡፡

scheduleOppdatert: 24.08.2022

createForfatter: Sekretariatet

labelEmner:

በኖርዌይ በሚገኙ ሆስፒታሎች ውስጥ ተላላፊ በሽታን የሚያክሙ ክፍሎች ናቸው የኳረናን ሕሙማንን የሚያክሙ ይክው ክፍል ነው ። ስልሆነው በአሁኑ ጊዚያቶች አብዛኛውን ጊዜ እጅግ በጣም የበዛ የሰራ ጫና አለባቸው ። በዚህም ምክነያት የኤች አይ ቪ ህሙማን ተገቢውን የሕክምና ክትትል በተገቢው መንገድ ላያ ገኙ ይችላሉ ። ስለ ሆነም አንዳንዱ የጤና ክትትል በአካል በመገኘት ሳይሆን በስልክ ወይም በዲጅታል በኩል ሊሰጥ ይቻል ይሆናል።

የኤች አይ ቪ ኖርዌ (HivNorge) በተለያተለያዩ ቋንቋዎች ስለ ኤች አይ ቪ እና ስል ክኳቪድ- 19                                (hiv og covid-19 på flere språk )መግለጫዎችን አውጥተዋል ።

Les også

schedule14.01.2023

→ ለኖርዌይ እንግዳ ከሆኑ የኤች አይ ቪ መድህኒት ይፈልጋሉ?

ማናቸውም የኤች አይ ቪ ሁሙማን የሆኑ እና በኖርዌ አገር ውስጥ የሚኖሩ ሁሉ ነጻ ሕክምና የማግኘት መብት አላቸው። ሕሙማኑ ተገቢውን ሕክምና የሚያገኙት በአቅራቢያቸው በሚገኘው ሃኪም ቤት የተላላፊ በሽታዎች ሕክምና በሚሰጥበት ክፍል ይሆናል።

schedule31.12.2021

→ ደህንነቱ የተጠበቀ የኮቪድ-19 ክትባት።

በኮቪድ-19 ላይ የሚወሰዱ ክትባቶች ኤችአይቪ ላለባቸው ሰዎች ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ዩኤንኤድስ UNAIDS አስታወቀ። በኖርዌይ የሚገኝ የተላላፊ በሽታዎች ዶክተሮች ይህንን ይደግፋሉ እና ከኤችአይቪ ጋር የሚኖሩ ሰዎች ክትባቱን እንዲወስዱ ያበረታታሉ።